HIMAMAT Logo

እንኳን ደህና መጡ

ወደ መግቢያ ገጽ ተመለስ
1
2

ስለ ድረ ገጹ

እዚህ ድረገጽ ላይ የሚያደርጉት ማንኛውም አይነት እንቅስቃሴ በምንም አይነት መልኩ የእርስዎን ማንነት ለሌላ ሰው ሊያሳውቅ አይችልም። ይህም ማለት እዚህ ላይ የሚሞሉት መንፈሳዊ ተግባራት ክትትሎችን ከእርስዎ በቀር ማንም ሊከታተልዎ ወይንም ሊያውቅ አይችልም። ለመመዝገብ የክርስትና ስም ወይንም ማንኛውንም አይነት ስም መጠቀም ይችላሉ። የዚህ ድረገጽ ዋነኛ አላማ በዐቢይ ጾም የመጨረሻ ሳምንት ሕማማት ላይ የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች በመከታታል ያሉበትን ሁኔታ ለመገምገም እንዲሁም ሌሎች ምዕመናን ያሉበትን ሁኔታ እያዩ እርስዎም እንዲበረቱ፣ ሌላ ያልበረታ ሰውንም እንዲያበረቱ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ሌሎች ምዕመናን በክርስትና ስምዎ ያስገቡትን መረጃ እንዳያዩት ከፈለጉ ሴቲንግ ላይ ማስተካከል ይችላሉ።

የትኛውም አይነት መረጃ ከበዓለ ፋሲካ በኋላ ሙሉ በ ሙሉ የሚሰረዝ ይሆናል።

  • በየቀኑ የሚደረጉ ምስባክ፣ ወንጌል እንዲሁም ምንባቦችን ይከታተሉ
  • የቤተክርስቲያን አገልግሎቶች ጊዜያት እና ቦታዎችን ይመልከቱ
  • በየቀኑ የተጠናቀቁ ተግባራትዎን ይመዝግቡ

የክርስትና ስምዎን ያስገቡ

የክርስትና ስምዎትትን ወይም ደስ ያልዎትን ስም ያስገቡ ነገር ግን በአለማዊ ስምዎ ሚታወቁበትን ስም አይጠቀሙ።።
← ተመለስ